Blog

Jul 13
Ethiopia: A Trusted Global Supplier of Premium Pulses and Oilseeds

Ethiopia is one of Africa’s leading exporters of high-quality agricultural commodities, supplying more than 20 varieties of pulses and oilseeds to international markets. Key export products include sesame seed, niger seed, castor seed, soybean, green mung beans, red kidney beans, white pea beans, chickpeas, Kabuli chickpeas, and many other premium commodities that meet the needs […]

Jun 18
ቻይና የኢትዮጵያ ቡና 3ኛዋ ትልቅ ገዥ ሆነች።

ሰኔ 11/2018 ቻይና የኢትዮጵያ ቡና 3ኛዋ ትልቅ ገዥ ሆነች። 2ኛው የጋራ የቡና ኤግዚቢሽንም ሊካሄድ ነው መሆኑን የቡናና ሻይ ባለስልጣን ተናግሯል። የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች ‹ጁጆ ሎጂስቲክስ› ከተባለው የቻይና ኩባንያ ተወካዮች ጋር በዋና መስሪያ ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም የሁለቱ ሀገራት የቡና ንግድ ትስስር እያሳየ የመጣው ከፍተኛ ዕድገትና ቀጣይ የትብብር ዕድሎች ላይ ሰፊ ምክክር […]

May 25
The National Bank of Ethiopia (NBE) has revised its foreign-exchange directive

The National Bank of Ethiopia (NBE) has revised its foreign-exchange directive to allow commercial banks to approve Letters of Credit (LCs) and Cash Against Documents (CAD) for institutions holding foreign-currency and retention accounts without requiring prior approval from the central bank. The NBE also instructed banks to standardize LC-related fees and charges on an annualized, […]

May 15
በ2018 በጀት ዓመት በ10 ወራት ከወጪ ንግድ 8.71 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ።

ክቡሩ ሚኒስትሩ እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ውስጥ 7.25 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ፣ 8.71 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በማስመዝገብ የዕቅዱን 120.17 በመቶ ማሳካት ተችሏል። ይህ አፈጻጸም ባለፈው ዓመት (2017 ዓ.ም) ተመሳሳይ ወቅት ከተመዘገበው የ6.08 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ጋር ሲነጻጸር የ43.32 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱንም አብራርተዋል። በ2018 በጀት ዓመት በ10 ወራት ከወጪ ንግድ 8.71 ቢሊዮን […]

Mar 05
Ethiopian Coffee Authority Urges Swift Shipments Amid Global Price Decline

March 5, 2026 The Ethiopian Coffee and Tea Authority has called on coffee suppliers and exporters to expedite shipments of the bean, citing a downward trend in global prices. Adugna Debela, Director General of the Authority, noted that international coffee prices have dropped significantly over the past few months. “Forecasts indicate that prices will decline […]

Jan 14
በ741ሺህ 165 ሔክታር ላይ የነበረ የቅመማቅመም ሰብል ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፤ ጥር 5/2018፡- በ741 ሺህ 165 ሔክታር ላይ የነበረ የቅመማቅመም ሰብል ተሰብስቦ 1 ሚሊየን 385 ሺህ 150 ቶን ምርት መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ።በበጀት ዓመቱ በቅመማቅመም ሰብል የተሸፈነው 775ሺህ 439 ሔክታር መሆኑን በባለሥልጣኑ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፍቃዱ ደፈረስ ገልጸዋል።ከዚህ ውስጥ እስካሁን ምርት የሚሰጠው በ741 ሺህ 165 ሔክታር ላይ የነበረው […]

Dec 02
ECX mandates centralized payments for oilseeds, pulses exports

In a pivotal move to enhance transparency and safeguard foreign exchange earnings, the Ministry of Trade and Regional Integration (MOTRI) has issued Directive No. 1115/2025, mandating that all exporter payments for oilseeds and pulses route exclusively through the Ethiopian Commodity Exchange (ECX). This amendment to Directive No. 1026/2024 eliminates direct bank transfers between exporters and […]

Oct 24
Ethio-china coffe trade

China becomes fourth-largest importer of #Ethiopian coffee China has become the fourth-largest importer of Ethiopian #coffee, up from seventh position two years ago, said Shafi Umer, deputy director general of the Ethiopian Coffee and Tea Authority. During the first quarter of Ethiopia’s current fiscal year, which began on July 8, the country exported about 9,470 […]

Oct 16
ቡና

ጥቅምት 05/2018ኢ/ቡሻ/ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ ሶስት ወራት 151,969.41 ቶን ቡና በመላክ 622.5 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 113,542 ቶን (ከዕቅዱ 75%) በመላክ 762.75 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር (ከዕቅዱ 123%) ገቢ ተገኝቷል፡፡ አፈጻጸሙ ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 243.73 ሚሊዬን የአሜሪካ ዶላር (47%) ጭማሪ ተመዝግቧል፡፡ በ2018 በጀት ዓመት ሶስት ወራት የተላከዉ ቡና በመዳረሻ ሀገራት ሲታይ […]

Sep 15
በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ከቀረጥ እና ከታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ መፈቀዱን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ከቀረጥ እና ከታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ መፈቀዱን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ መስከረም 3 ቀን 2018 በዚህም መሠረት መመሪያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ማናቸውም በንግድ ሥራ ላይ የተሠማራ ሰው ወደ ሀገር የሚያስገባቸው፦ 1. ፈጣን እና ቅይጥ አገልግሎት የሚሰጡ ለዓሣ ማጥመጃ እና ለአጫጭር ርቀት የመንገደኛ ማጓጓዣ ወዘተ. የሚውሉ አነስተኛ እና […]

Join Trade Up: Register Today as a Supplier or Buyer

Unlock exclusive opportunities and connect with a global network of trusted partners by creating an account.