ከቅመማቅመም ወጪ ንግድ 14 ነጥብ 94 ሚሊየን ዶላር ተገኘነሐሴ 16/2017 ዓ.ምበተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 15 ሺህ 612 ቶን የቅመማቅመም ምርት ለውጪ ገበያ በማቅረብ 14 ነጥብ 94 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ማግኘት ተችሏል።የቅመማቅመም ምርቱ የተላከው ወደ ሕንድ፣ ግብጽ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች፣ የመን፣ ኬንያ፣ ኢራቅ እና ፓኪስታን መሆኑን በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቅመማቅመም ልማት ዴስክ […]
ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የግብርና ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማስጠበቅ የተከናወኑት ተግባራት ስኬታማ ናቸው።(አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር)ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የግብርና ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማስጠበቅ የተከናወኑ ተግባራት ስኬታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ድሪባ ኩማ ገለጹ።የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ወደ ውጭ በሚላኩና ወደ ሀገር በሚገቡ የግብርና ምርቶች ላይ የጥራትና ደህንነት ቁጥጥር ያደርጋል።የቁጥጥር […]
Ethiopia Freezes 138 Bank Accounts in FX Crackdown Key Action ● Financial Intelligence Service (FIS) froze 138 individuals’ bank accounts. ● Accused of running illegal foreign currency operations outside formal banking channels. ● No names disclosed. ● Warning issued: violators face imprisonment and asset confiscation. Context & Goals ● Part of Ethiopia’s macroeconomic reform and […]
በአማራ ክልል ከእቅድ በላይ የቅባትና የጥራጥሬ ምርት ወደ ውጭ ተልኳል – ቢሮው ባሕርዳር፤ ነሐሴ 1/2017(ኢዜአ)፡- በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኩል ከእቅድ በላይ የቅባትና የጥራጥሬ ምርት ወደ ውጭ መላኩን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሰብልና ኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት ዳይሬክተር ልንገረው አበሻ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በግብርናው ዘርፍ ገበያ ተኮር የሆኑ ምርቶችን በማምረት […]
Ethiopia Unveils Ambitious Horticulture Strategy to Boost Exports and Food Security Addis Ababa— In a bold move to strengthen Ethiopia’s position in the global horticulture market, the Ministry of Agriculture has officially launched the National Horticulture Strategy and a new Flagship Program for Plantation Development. The 10-year plan is set to transform Ethiopia’s horticulture sub-sector, with far-reaching goals in […]
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ለተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ አዳዲስ ጥብቅ መስፈርቶችን በማውጣቱ ከኢንዱስትሪው ተዋናዮች ተቃውሞ ገጥሞታል። አስመጪዎቹ እንደሚሉት፣ መስፈርቶቹ ተግባራዊ ሊሆኑ የማይችሉ ሲሆኑ፣ ብዙውን ጊዜ የአምራቾች ኃላፊነት የሆኑ መስፈርቶችን ከአስመጪዎች እንዲሟሉ መጠበቁ ንግዳቸውን አደጋ ላይ ሊጥለዉ እንደሚችል ስጋታቸውን ለካፒታል አቅርበዋል። በአዲሱ መስፈርት ላይ ዋናው የአከራካሪ ጉዳይ ለተሽከርካሪዎች የተቀመጠዉ የባትሪ ደህንነት ማረጋገጫ ነዉ፣ ይህም አስመጪዎች የመኪና ተሽከርካሪ ባትሪዎች ዓለም […]
Why Import with Tradeup? 1. Verified and Reliable Suppliers At Tradeup, we recognize the importance of sourcing products from trustworthy suppliers. Every supplier 2. Diverse Product Range From industrial supplies to consumer goods, Tradeup specializes in facilitating the import of a wide variety – Industrial supplies – Consumer goods – Capital goods and machinery No […]
We’re thrilled to announce the launch of TradeupB2B, Ethiopia’s premier B2B e-commerce platform designed to revolutionize how businesses connect, trade, and thrive in the global market. With a focus on Ethiopian products, TradeupB2B bridges the gap between local exporters and global buyers, creating opportunities for seamless trade and long-lasting partnerships. What is TradeupB2B? TradeupB2B is […]